የወንድ ዱላ የሴት መላ (በእውቀቱ ስዩም)

💚💚💚 A man’s stick is a woman’s! 💚💚💚

የወንድ ዱላ የሴት መላ (በእውቀቱ ስዩም) ስለ ጠለፋ በተነሳ ቁጥር ብልጭ እምትልብኝ ታሪክ አለች፤ የባለቅኔ መንግስቱ ለማ አባት አለቃ ለማ ተርከዋታል፤ ጊዜው በዘመነ መሳፍንት ሳይሆን አይቀርም፤ ከመንግስት የታዘዘ ጦር ከበጌምድር ወደ የጁ እየተመመ ነው፤ ሰራዊቱ ዋድላ ላይ ሲደርስ የሰራዊቱ መሪ አይናቸው አንድ ነገር ላይ አረፈ : : አንዲት ትንሽ ልጅ ከጓደኞቿ ጋራ ከገበያ ትመለሳለች፤ የጦሩ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ
ማሰብ ወይስ መናገር? የቱ የተሻለ ዋጋ አለው?

Thinking or speaking? Which is better value?

ለማዳ እና አጫዋች ወፍ ለመግዛት ወደ ሱቅ የሄደ ሰው አንዲት የምትናገር ወፍ ለመግዛት ዋጋ ቢጠይቅ በጣም አስወደዱበት። “እንዴት ይህችን የምታህል ትንሽ ወፍ በዚህ ብር ትሸጣለች?” ብሎ ተገረመ። ከዚያ ወደ ቤቱ ተመልሶ ያቺ ሚጢጢ ወፍ ይህን ያህል ካወጣች ይሄንማ ብሸጠው ሀብታም ያደርገኛል” ሲል በጥራጥሬ ያፋፋውን ዶሮ ታቅፎ ወደዚያ ሱቅ በፍጥነት ሄደ። ከዚያም ለባለ ሱቁ እያሳየ “ይሄን…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Females head – ” MALE! “

የሴት ራስ – ወንድ እንደምን ሰነበታችሁ፡፡ ረዘም ላለ ጊዜ በመጥፋቴ ይቅርታ እየጠየቅሁ ለጊዜዉ በአዲስ ጉዳይ መጽሔት ላይ የሃይማኖት ዐምድ ‹‹ሃይማኖት እና ሴቶች›› በሚለዉ የመወያያ ርእሰ ጉዳይ ላይ ከእኛ እምነት አንጻር ያቀረብኳትን ትንሽ መጣጥፍ እነሆ ብያለሁ፡፡ ቤልጄየም ዉስጥ በምትገኘዉ የአንትወርፕ ከተማ አይሁድ ይበዙባታል፡፡ በዚሁ ምክንያት በዚያ ሀገር ሱቆች እንኳ ሳይቀር በብዛት የሚይዙት ለአይሁድ የሚሆኑትን ልብሶችና ሌሎች…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

If your cell phone and laptop were stolen, How did you post this?

ታማሚና ጠያቂ ትወለጃለሽ፤ ትኖርያለሽ፤ ትሞቻለሽ፤ በየጣልቃው ግን ትታመምያለሽ! ሳይንሳዊ ሀቅ ነው!! በሽታ ድሮ ቀረ! ደሞ የዛሬ ልጅ ምን በሽታ ያውቃል?የኔ ትውልድ መኩራት ሲያንሰው ፤እነ ፈንጣጣን፤ እነ ፖሊዮን፤ እነ ትክትክን፤ እነ አባ ሰንጋን ሸውዶ ነው እዚህ የደረሰው፤ በሽታ ብቻ ሳይሆን በሽተኛ ራሱ ድሮ ቀረ ! ያብማይቱን! ድሮ አንድ ሰው ከታመመ ቤቱ ውስጥ አነጣጥፎ ይተኛል፤ ከዚያ ዘመድና…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Pernkopf Topographic Anatomy of Man!

“ዶክተር ሱዛን ማኪነን ቀዶ ጥገና ማድረግ ሲያሻት እጇን ወደ አንድ የቀደመ መፅሐፍ ትዘረጋለች፤ በ20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የተፃፈ መፅሐፍ።” መፅሐፉ የሰው ልጅ ሰውነትን ልክ እንደ አንድ የኤሌክትሮኒክስ እቃ ከፋፍሎ ያሳያል፤ ከቆዳ ጀምሮ እስከ አጥንት፤ ከጉበት እስከ አንጅት መፅሐፉን ስስ ልብ ያላቸው እንዲያዩት አይመከረም። መፅሐፉ ‘Pernkopf Topographic Anatomy of Man’ የተሰኘ ርዕስ አለው። የሰው ልጅ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

The first ” women’s ” in Ethiopia!

በኢትዬጵያ የመጀመሪያዎቹ ሴቶች! 1 ፦ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ሀኪም ወልደ ኪዳነ ማሪያም2 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት መሃንዲስ ብዙነሽ አሰፋው3 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ ሮማን አሰፋው4 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የቲያትር ተዋናይ ሰላማዊት ገብረስላሴ5 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ዳኛ ዮዲት እምሩ6 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የረጅም ልብ ወለድ ደራሲ ፀሃይ መላኩ7 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት አጭር ልብ ወለድ ደራሲ የዝና ወርቁ8…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

The amazing logo of 666!

አስደናቂው የ666 ዓርማ ታዲዎስ ግርማ የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ባችለር ድግሪ ተመራቂ እና በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የመልቲካልቸራል 2ኛ ዓመት ማስተርስ ተማሪ ሲሆን ስለ ‹‹አስደናቂው የ666 ዓርማ›› የፃፈውን ከእንቁ መፅኄጽ ላይ እንድታነቡት አቅርበንላችዋል:: ከፅሁፉ ተወሰደ…..…….በዚህው በስደተኛ ካምፕ ውስጥ ሰውነቱን እያሻሸ እና በሰውነቱ እየገለጠ የ666ን ተአምር የሚያሳየው ዮሴፍ የማነ ብርሀን ይባላል፡፡ የተወለደው በኤርትራ ሲሆን ለ41 ዓመታት የ666…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

The abbot said this about our Lady

አበው ስለ እመቤታችን እንዲህ አሉ ➯”አምላክ ከንጉሥ ሔሮድስ ሴት ልጅ ቢወለድ ኖሮ አልጋ ወራሽ በሆነና ባልተሰደደ ነበር። እርሱ ግን የድሆች ልጅ የሆነችውን ድንግል መረጠ”(አባጊዮርጊስዘጋስጫ) ➯”ታላቁ ተራራ ሆይ ታናሽዋ ብላቴና የተሸከመችህ ራስህን በሚቻላት መጠን አድርገህላት ነው ፣ ታላቁ እሳት ሆይ ታናሽዋ ብላቴና ተሸክማህ ያልተቃጠለችው ኃይልን ትችል ዘንድ አጽንተሃት ነው “(ቅዱስኤፍሬምሶርያዊ) ➯”ይህ ዓለም የእግዚአብሔርን ልጅ በቀጥታ ከእግዚአብሔር…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ