Be careful not to fall into Adultery!

በዝሙት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁመዘሞት፣ ማመንዘር፣ መሴሰንለብዙ ወጣቶች ትምህርት ስለሚሆን አንብቡትና አዛምቱትሁሉ በአግባቡና በሥርዓት ይሁን በዚህ ጊዜ በወንዶችና በሴቶች አደገኛ ፈተና የሆነው ዝሙት ነው። የሰው ልጅ ማለት ሴቷ ወንድ ልጅ የምትፈልግበት ወንዱም ሴት ልጅ የሚፈልግበት የተፈጥሮ ስጦታ አለው።“ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን” ( 1ኛ ቆሮ 14:40) እንዳለው ቅዱስ ጳውሎስ ማንኛው ሰው ተፈጥራዊ ስሜት ይኑረው እንጂ እንደ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ