Patriarchs and Blessed Archbishops of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church!

Patriarchs and Blessed Archbishops of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church!

” ሬሳዬን ተረማምዳችሁ ቤተክርስቲያንን ትደፍራላችሁ።” የሚሉ ተከብሮ አስከባሪ የምናኔው ንጉሥ ባህታዊው 3ኛው የኢትዮጽያ ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ግንቦት 28 ቀን 1980 በሞተ ሥጋ የተለዮበት ቀን ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ፓትርያኮችና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት! ቀድሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመሩ ከአጸደ ሥጋ ዓለም በሞት ተለይተው በአጸደ ነፍስ የሚገኙ ቅዱሳን ፓትርያኮችና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፤…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Patriarchs and Blessed Archbishops of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church! P2

Part 2 …. የቀደመውን ማየት ከፈለጉ click this link 3. ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት ሦስተኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ አቡነ ተክለሃይማኖት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ በታሠሩ በ5 ወራት ከ2 ቀናቸው ሐምሌ 11ቀን ኤጲስ ቆጶስ ፤ ከአንድ ወር ከ12 ቀናት በኋላ ነሐሴ 23 ቀን ዕሁድ 1968 ዓ/ም ደግሞ 3ኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ሆነው ተሾሙ፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት የብፁዕ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ