Story of Eid al-Adha celebration!

የኢድ አል-አድሃ በዓል ምንድነው?በሃጃ ወቅት ሙስሊሞች ስለ ነቢዩ አብርሃም ስቃይና ድልን የሚያስታውሱ እና የሚያከብሩ ናቸው. ቁርአን ለአብርሃም እንደሚከተለው ነው- ኢብራሂም ለአላህ የታመነ መልክተኛ ነውና.የአላህ መልክተኛ እንጂ ሌላ አይደለም.እኛ ለእርሱ ከመልካም ሠሪዎች መልካም ሲሳይ አደረገን.እኛ ፈጠርነው. ወደ ቀጥተኛውም መንገድ መራው. እርሱም በመጨረሻይቱ ቀን ከዕውቀት ጋር በእርግጥ ይጣበቃል. (ቁርአን 16 120-121) ከአብርሃም ውስጥ ዋነኛ ፈተናዎች አንዱ የአላህን…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

the wind and the sun an Aesop’s fable

ፀሐይ እና ነፋስ ፀሐይና ነፋስ ረጅም መንገድ አብረው ጉዞ ጀመሩ፡፡እነዚህ ጓደኛሞች አብረው እየሔዱ ጨዋታ አንስተው ሲያወሩ ነፋስ ፀሐይን አንድ ጥያቄ ጠየቃት «ሰዎች የምትፈልጊውን ነገር እንዲያደርጉልሽ የምታደርጊያቸው በምንድን ነው?» ሲል ነፋስ ጠየቃት ። ፀሐይም የነፋስን ጥያቄ ሰማችና «እኔማ ከሰዎች የምፈልገውን መጠየቅ ብፈልግ በጣም ቢቆጡ፣ ቢሳደቡ እንኳን ቀስ አድርጌ በትህትና በፍቅር ረጋ ብዬ እጠብቃቸውና የምፈልገውን እንዲሰጡኝ /እንዲያደርጉልኝ/…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Find Me The Doctor

📌ሐኪሙን ፈልጉልኝ! የአንድ የገጠር መምህርና የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስቱ ወግ!የቀድሞዋ የኢቲቪ ጋዜጠኛ መስከረም ጌታቸው እንደጻፈችው(ይህ የሆነው ጎጃም ነው!)እድሜዎቹ ከ20ዎቹ አጋማሽ የማይበልጠው መምህር ተረፈ ሞገስ በአንዲት የገጠር ቀበሌ አስተማሪ ነው። በተለያየ ጊዜ እያመማት ሕክምና የማይለያት እናቱ አንድ ሰሞን ግን መቋቋም እንዳቃታት አወቀ። ስራውን ቤተሰቡን ጥሎ መጣ። ከመርጦ ለማርያም ወደ ባህር ዳር በአስቸኳይ መውሰድ እንዳለበት ተነገረው። ከ5ቱ ልጆች…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

The psychology of the masses always matters

ሞራሉ በቀላሉ የማይሰበር ሕዝብ ስነልቦናው ከፍ ያለ ነው! ሐገር በየትኛውም ጊዜ የእርስበርስ እልቂትና የጦርነት አደጋ ሊያጋጥማት ይችላል፡፡ አደጋው በራሷ ልጆች አልያም በውጪ ጠላቶቿ ሊከሰት ይችላል፡፡ ስጋት የነበረ፣ ያለና ወደፊትም የሚኖር ነው፡፡ አይደለም በሐገር ደረጃ በግለሰብ ደረጃም ትላልቅ ስጋቶች አሉ፡፡ ማንም ከደቂቃ በኋላ ስላለው ጤናው፣ ሰላሙና ደህንነቱ ማወቅ አይችልም፡፡ አንዳንድ ሁኔታዎች ከምንጠብቀውና ከምንገምተው በላይ ሆነው ከቁጥጥራችን…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Whoever hates his brother is a murderer…

ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው…(1ኛ ዮሐ.3፡15) “ብሔርተኛ የሆነ አምባገነናዊ አገዛዝ ለጊዜው ምክንያታዊነት በጎደለው ስሜታዊና ግልብ በሆነ አስተሳሰብ ዜጋውን ወይም “ብሔር” ብሎ ከፋፍሎ ያደራጃቸውን በመንዳት የተሳካለት ይምሰለው እንጂ፣ አገዛዙን ለማስቀጠል ሲል የሚፈጽማቸውን ግፎች በሂደት ሕዝቡ እየተገነዘበው ስለሚሄድ ምንም ዓይነት ሴራ ቢጠቀም አገዛዙ ያሰበው እቅድ ዘለቄታ ሊኖረው አይችልም፡፡ በአንድ ሀገር ውስጥ ብዙሃን ይሁን አናሳ ቁጥር ባለው…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ