Heard Passion Week – Wednesday

እለተ ረቡዕ /እሮብ/ – ምክረ አይሁድ ይባላል የአይሁድ ሊቃነ ካህናት ፀሀፍት ጌታችን እንደት መያዝ እንዳለባቸው ምክር ያጠናቀቁበት ቀን ነው። ማቴ 26÷3–5 የመልካም መአዛ ቀን ይባላል፦ ጌታችን በዚህ እለት በቤተ ስሞኦን ዘለምፆ ተቀምጦ ሳለ ማርያም ባንተፍረት/ባለሽቶዋ ማርያም/በአልባስጥሮስ ብልቃጥ የተሞላ ሽቶ ይዛ በመሄድ በፀጉሩ በራሱ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባችው ነው። የእንባ ቀን ይባላል ፦ ማርያም ባአንተ እፍረት በጌታችን…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Heard Passion Week – Tuesday

ሠሉስ(ማክሰኞ) የሰሙነ ህማማት ሠሉስ(ማክሰኞ) “የጥያቄ ቀን” በመባል ይታወቃል ምክንያቱም ሹመትን ወይም ስልጣንን ለሰው ልጅ የሰጠ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰኞ ባደረገው አንጾሖተ ቤተ መቅደስ ምክንያት በዚህ ዕለት ስለ ሥልጣኑ በጸሐፍት ፈሪሳውያን ተጠይቋልና ጥያቄውም ከምድራውያን ነገሥታት፣ ከሌዋውያን ካህናት ያይደለህ ትምህርት ማስተማር፣ ተአምራት ማድረግ፣ ገበያ መፍታት በማን ስልጣን ታደርጋለህ? የሚል ነበረ። ይህንስ ሥልጣን እነዚህን እንዳደርግ እነግራችኃለው የዮሐንስ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Heard Passion Week – Monday

ሰሙነ ሕማማት ሰኞ – አንጾሖተ ቤተ መቅደስ እና መርገመ በለስ ‹‹ያቺ በለስ ጌታ ወደርሷ ከመምጣቱ በፊት ለምልማ ቅጠል አውጥታ ነበር›› ቅ/ዮሐንስ አፈወርቅ *በማለዳ(ሲነጋ) ወደ ከተማ(ሀገር) መጣ ሲል:- ጌታችን አዳም ወደ ወደቀበት ስፍራ ወደዚያ ሀገር መጣ፤ያን ጊዜም ተራበ መራቡም እንጀራና ሕብስትን ሳይሆን ስለ ሰው ድኅነት ተራበ ራሱ በወንጌልም ሲናገር ‹‹የእኔስ መብል የላከኝን የአባቴን ፈቃድ አደርግ ዘንድ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Easter Fasting Weeks – Week 8

ዘሆሣዕና (የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት) ሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ሆሼዕናህÂ የሚል ሲሆን ትርጉሙም እባክህ አሁን አድን ማለት ነው፡፡ ይህ ቃል በዘመነ ብሉይ በቀደምት ነቢያት ዘንድ የተለመደ ቃል ነው፡፡ አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩከ ነው፡፡ መዝ.117፡25-26 የሆሳዕና በዓል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ የሚቀድሙትና የሚከተሉት ሕዝብ በተለይም አእሩግና ሕፃናት ሆሳዕና ለዳዊት…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Easter Fasting Weeks – Week 7

ዘኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት) ኒቆዲሞስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግ ውይም አሸናፊነት ያመለክታል ።ኒቆዲሞስ ከፈሪሳውያን ወገን ሲሆን በኢየሩሳሌም በሀብት ቢሉ በእውቀት እንድክሁም በስልጣን የአይሁድ አለቃ ነበር ።እርሱም በለሊት ወደ እየሱስ መጥቶ “” መምህር ሆይ እግዚአብሔር እርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸው እነዚህ ታምራቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደመጣህ እናውቃለን አለው ።“””ዮሐ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Easter Fasting Weeks – Week 6

ገብርኄር (የዐቢይ ጾም ፮ኛ ሳምንት)ታላቁን የጌታችንን ጾም ከጀመርን ስድስተኛ ሳምንት ላይ ደርሰናል፡፡ ይህን ሳምንት ቅድስት ቤተክርስቲያን «ገብርኄር» የሚል ስያሜ ሰጥታዋለች፡፡ ገብርኄር በጎ አገልጋይ ማለት ሲሆን የስያሜውን መነሻ የምናገኘው በዕለቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ከሚነበበው የወንጌል ክፍል ማቴ.25-14-30 ነው፡፡ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምሳሌ መስሎ ካስተማራቸው ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነው ይህ የዛሬው ወንጌል አስተማሪ የሆኑ መሠረታዊ ጉዳዮችን በውስጡ ይዟል፡፡…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Easter fasting weeks – Week 5

ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም ፭ኛ ሳምንት)በዓቢይ ጾም ውስጥ ካሉት ሳምንታት ደብረ ዘይት 5ኛው ሳምንት ላይ ይውላል፡፡ ደብረ ዘይት ትርጉሙ የወይራ ዛፍ ተራራ ማለት ሲሆን፣ ይህም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኢየሩሳሌም በሚገኘው በደብረ ዘይት ተራራ ቅዱሳን ሐዋርያት” የዓለሙ ፍጻሜስ ምልክቱ ምንድነው?”/ማቴ. 24፣3/ ብለው ጠይቀውት እርሱም የማይቀረውን የዓለም ፍጻሜና አስቀድመው የሚፈጸሙ ምልክቶችን አስረድቷቸዋል፡፡ ቤተ ክርስቲያንም ይህንኑ በደብረ ዘይት…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

An Unreachable Believer

ተራ የማይደርሰው ተጠማቂ + “ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ የታመመ አንድ ሰው ነበረ፤ ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ፦ ልትድን ትወዳለህን? አለው ሰውዬውም፦ ጌታ ሆይ፥ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያይቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል፡ ብሎ መለሰለት” ዮሐ.5:5-7 ይህንን ጥያቄና መልስ ሳይ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ