The crucifixion of our Lord Jesus Christ

††† እንኳን ለጌታችንና አምላካችን መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ✝መድኃኔ ዓለም✝ ††† ††† ጌታችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ለእኛ ሲል በፈጸመው የማዳን ሥራ በዚሕ ዕለት ክፉዎች አይሁድ ከምሽቱ 3:00 ጌቴሴማኒ ውስጥ ያዙት:: ሙሉውን ሌሊት ከቀያፋ ወደ ሐና: ከሐና ወደ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Christ’s Crucifixion: An Examination by Medical Science

ስቅለተ ክርስቶስ፡ በሕክምና ሳይንስ ሲዳሰስ ይህ ጽሑፍ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእለተ ሐሙስ ማታ ጀምሮ እስከ እለተ ዓርብ ፍጻሜ ስቅለቱ ድረስ ያሉትን ኩነቶች ከወንጌል እየተመለከተ በሕክምና ሳይንስ መነጽርነት አብጠርጥሮ ይመረምራል፡፡ ጽሑፉን የጻፍኩት የዛሬ ሁለት ዓመት ቢሆንም፥ በየጊዜው ከሚወጡ መጽሐፍት እና የምርምር ውጤቶች አንጻር በመከለስ እንዲዳብር አድርጌዋለሁ። ጽሑፉ ቢረዝምም፥ የጌታችንን የስቅለት ህማም በሚገባ ለመረዳት ይጠቅማልና፥ ታግሳችሁ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Who is Judas? Why he betrayed Jesus

ይሁዳ ማን ነው?የአስቆርቱ ይሁዳ ታሪክ፡ታሪኬ ለብዙዎች ደስ አይልም፡፡ አባቴን ገድዬ እናቴን አግብቻለሁ፡፡ የስምኦን ልጅ የአስቆሮቱ ይሁዳ ነኝ፡፡ ነብዩ እንባቆም ለማስተማር ሲሄድ እንደገናም ሲመለስ አባቴ በመንገድ ላይ ከተቀመጠበት ድንጋይ ተነስቶ ኖር ባለማለቱ ነብዩ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ተቀምጧል አለው፡፡ ከዚያም ከዚህ ሰው የሚወለደው ልጅ አባቱን ገድሎ ይሰልባል እናቱን ያገባል ጌታውንም ይሸጣል ብሎ ትንቢት ተናገረብኝ፡፡ ሁኔታው ያሳሰበው አባቴ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

The Uncertain Fate of TikTok in Europe: Examining the Concerns

In recent times, the popular social media platform TikTok has been facing increased scrutiny and potential bans in various countries. Recently, the United States passed a law to ban TikTok or force its sale to an American company within a specific timeframe. Now, the attention has shifted to Europe, where the fate of TikTok hangs…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Heard Passion Week – Thursday

ጸሎተ ሐሙስ ፤ የሚስጥር ቀንና ፤ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ፤ ሕፅበተ ሐሙስ ይባላል ፤ሀ. ጸሎተ ሐሙስ ይባላልጸሎተ ሐሙስ የተባለዉ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይለምን ይማልድ የነበረን ሥጋን የተዋሐደ ፍጹም አምላክ፤ ፍጹም ሰው መሆኑን ለማጠየቅ ለአርአያነት ጠላቶቹ መጥተው እኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ነው፤(ማቴ.26፤36-46፣ ዮሐ.17) ለ. የምሥጢር ቀን ይባላልከሰባቱ ምሥጢራት አንዱ በዚህ ዕለት ተመሥርቷልና፤ ይኸውም ‹‹ይህ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ