If your cell phone and laptop were stolen, How did you post this?

ታማሚና ጠያቂ ትወለጃለሽ፤ ትኖርያለሽ፤ ትሞቻለሽ፤ በየጣልቃው ግን ትታመምያለሽ! ሳይንሳዊ ሀቅ ነው!! በሽታ ድሮ ቀረ! ደሞ የዛሬ ልጅ ምን በሽታ ያውቃል?የኔ ትውልድ መኩራት ሲያንሰው ፤እነ ፈንጣጣን፤ እነ ፖሊዮን፤ እነ ትክትክን፤ እነ አባ ሰንጋን ሸውዶ ነው እዚህ የደረሰው፤ በሽታ ብቻ ሳይሆን በሽተኛ ራሱ ድሮ ቀረ ! ያብማይቱን! ድሮ አንድ ሰው ከታመመ ቤቱ ውስጥ አነጣጥፎ ይተኛል፤ ከዚያ ዘመድና…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Pernkopf Topographic Anatomy of Man!

“ዶክተር ሱዛን ማኪነን ቀዶ ጥገና ማድረግ ሲያሻት እጇን ወደ አንድ የቀደመ መፅሐፍ ትዘረጋለች፤ በ20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የተፃፈ መፅሐፍ።” መፅሐፉ የሰው ልጅ ሰውነትን ልክ እንደ አንድ የኤሌክትሮኒክስ እቃ ከፋፍሎ ያሳያል፤ ከቆዳ ጀምሮ እስከ አጥንት፤ ከጉበት እስከ አንጅት መፅሐፉን ስስ ልብ ያላቸው እንዲያዩት አይመከረም። መፅሐፉ ‘Pernkopf Topographic Anatomy of Man’ የተሰኘ ርዕስ አለው። የሰው ልጅ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

The first ” women’s ” in Ethiopia!

በኢትዬጵያ የመጀመሪያዎቹ ሴቶች! 1 ፦ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ሀኪም ወልደ ኪዳነ ማሪያም2 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት መሃንዲስ ብዙነሽ አሰፋው3 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ ሮማን አሰፋው4 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የቲያትር ተዋናይ ሰላማዊት ገብረስላሴ5 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ዳኛ ዮዲት እምሩ6 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የረጅም ልብ ወለድ ደራሲ ፀሃይ መላኩ7 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት አጭር ልብ ወለድ ደራሲ የዝና ወርቁ8…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

The amazing logo of 666!

አስደናቂው የ666 ዓርማ ታዲዎስ ግርማ የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ባችለር ድግሪ ተመራቂ እና በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የመልቲካልቸራል 2ኛ ዓመት ማስተርስ ተማሪ ሲሆን ስለ ‹‹አስደናቂው የ666 ዓርማ›› የፃፈውን ከእንቁ መፅኄጽ ላይ እንድታነቡት አቅርበንላችዋል:: ከፅሁፉ ተወሰደ…..…….በዚህው በስደተኛ ካምፕ ውስጥ ሰውነቱን እያሻሸ እና በሰውነቱ እየገለጠ የ666ን ተአምር የሚያሳየው ዮሴፍ የማነ ብርሀን ይባላል፡፡ የተወለደው በኤርትራ ሲሆን ለ41 ዓመታት የ666…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

The abbot said this about our Lady

አበው ስለ እመቤታችን እንዲህ አሉ ➯”አምላክ ከንጉሥ ሔሮድስ ሴት ልጅ ቢወለድ ኖሮ አልጋ ወራሽ በሆነና ባልተሰደደ ነበር። እርሱ ግን የድሆች ልጅ የሆነችውን ድንግል መረጠ”(አባጊዮርጊስዘጋስጫ) ➯”ታላቁ ተራራ ሆይ ታናሽዋ ብላቴና የተሸከመችህ ራስህን በሚቻላት መጠን አድርገህላት ነው ፣ ታላቁ እሳት ሆይ ታናሽዋ ብላቴና ተሸክማህ ያልተቃጠለችው ኃይልን ትችል ዘንድ አጽንተሃት ነው “(ቅዱስኤፍሬምሶርያዊ) ➯”ይህ ዓለም የእግዚአብሔርን ልጅ በቀጥታ ከእግዚአብሔር…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

May the God of Plant Religion reward us with grace and blessings from the righteous inheritance.

✝✞✝ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ✝✞✝ =>ኢትዮዽያዊው ጻድቅና ሐዋርያ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት በዚህች ቀን ከኢትዮዽያ ወደ ኢየሩሳሌም ተጉዘው ከቅዱሳት መካናት ተባርከዋል:: +ጻድቁ ምድረ እሥራኤል የገቡት በየመንገዱ መንፈሳዊ ዘርን እየዘሩ: እያስተማሩና እያሳመኑ ነበር:: የወቅቱ ሊቀ ዻዻሳት አባ ሚካኤል ጋርም ተገናኝተው ቡራኬን ተሰጣጥተዋል::+ዋናው ጉዳይ ግን ከዚህ በሁዋላ ነው:: +ጻድቁ እመቤታችንና ጌታችን ከጽንሰታቸው እስከ ዕርገታቸው የረገጧቸውን ቦታዎች ሲመለከቱ በፍጹም…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

May the God of Plant Religion reward us with grace and blessings from the righteous inheritance. P2

† ቅዱስ እለእስክንድሮስ † በዚች ቀን የከበረ አባት የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳትም አስራ ዘጠነኛ የሆነ እለእስክንድሮስ አረፈ። ስለርሱም ሀዋርያዊ አባት አትናቴዎስ እንዲህ አለ አባቴ እለእስክንድሮስ ተቀምጦ ወንጌልን አያነብም ቁሞ ያነባል እንጂ ከርሱ ጋራም ብርሀን አለ። ሁለተኛው ስለርሱ ሲናገር ወደርሱ እመምኔቶች መጥተው በእኛ ዘንድ ሰባት ሰባት ቀን የሚሶሙ ደናግል አሉ ።በእጆቻቸውም ምንም ምን ስራ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

FAKE IT TIL YOU MAKE IT: HOW TO BE A PEOPLE PERSON EVEN IF YOU’RE NOT

“እስክትሰራው ድረስ አስመስል” የሚለው ሀረግ ከቅርብ አመታት ወዲህ በተለይም እራስን በመረዳዳት እና በግላዊ እድገት አለም ታዋቂ ማንትራ ሆኗል። በመሠረቱ, ጽንሰ-ሐሳቡ ቀላል ነው-አንድ የተወሰነ ግብ ላይ ለመድረስ ወይም የተወሰነ ዓይነት ሰው ለመሆን ከፈለጉ, ያንን ግብ እንዳሳካ ወይም እንደዚያ ሰው ይሁኑ. መሆን የምትፈልገውን ሰው ባህሪያት እና ባህሪያት በማካተት, በመጨረሻ ያንን ራዕይ እውን ማድረግ ትችላለህ. “እስክትሰራው ድረስ አስመስል”…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ