Easter Fasting Weeks – Week 6

ገብርኄር (የዐቢይ ጾም ፮ኛ ሳምንት)ታላቁን የጌታችንን ጾም ከጀመርን ስድስተኛ ሳምንት ላይ ደርሰናል፡፡ ይህን ሳምንት ቅድስት ቤተክርስቲያን «ገብርኄር» የሚል ስያሜ ሰጥታዋለች፡፡ ገብርኄር በጎ አገልጋይ ማለት ሲሆን የስያሜውን መነሻ የምናገኘው በዕለቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ከሚነበበው የወንጌል ክፍል ማቴ.25-14-30 ነው፡፡ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምሳሌ መስሎ ካስተማራቸው ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነው ይህ የዛሬው ወንጌል አስተማሪ የሆኑ መሠረታዊ ጉዳዮችን በውስጡ ይዟል፡፡…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Easter fasting weeks – Week 5

ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም ፭ኛ ሳምንት)በዓቢይ ጾም ውስጥ ካሉት ሳምንታት ደብረ ዘይት 5ኛው ሳምንት ላይ ይውላል፡፡ ደብረ ዘይት ትርጉሙ የወይራ ዛፍ ተራራ ማለት ሲሆን፣ ይህም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኢየሩሳሌም በሚገኘው በደብረ ዘይት ተራራ ቅዱሳን ሐዋርያት” የዓለሙ ፍጻሜስ ምልክቱ ምንድነው?”/ማቴ. 24፣3/ ብለው ጠይቀውት እርሱም የማይቀረውን የዓለም ፍጻሜና አስቀድመው የሚፈጸሙ ምልክቶችን አስረድቷቸዋል፡፡ ቤተ ክርስቲያንም ይህንኑ በደብረ ዘይት…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

An Unreachable Believer

ተራ የማይደርሰው ተጠማቂ + “ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ የታመመ አንድ ሰው ነበረ፤ ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ፦ ልትድን ትወዳለህን? አለው ሰውዬውም፦ ጌታ ሆይ፥ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያይቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል፡ ብሎ መለሰለት” ዮሐ.5:5-7 ይህንን ጥያቄና መልስ ሳይ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Easter fasting weeks – 4

መፃጉዕ (የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት)ቅዱስ ያሬድ የዐቢይ ጾምን በሰየመበት አጽዋማት ላይ አራተኛው ሳምንት መፃጉዕ በመባል ይታወቃል፡፡መፃጉዕ ማለት ትርጓሜው በቁሙ ሲፈታ “ጐባጣ” ማለት እንደሆነ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ ላይ ፈትተውታል፡፡መፃጉዕ የስያሜው ዋና ታሪክ፥በኢየሩሳሌምም በበጎች በር አጠገብ በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ በምትባልና አምስትም መመላለሻ በነበረባት አንዲት መጠመቂያ ሥፍራ ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Easter fasting weeks – Week 2

የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) ግነዩ ለእግዚአብሔር ወጸውዑ ስሞ ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ ሀቡ ስብሐተ ለስሙ አክብሩ ሰንበተ ተገበሩ ጽድቀ ዝግቡ ለክሙ መዝገበ ዘበሰማያት ኅበ ፃፄ ኢያማስኖ ወኢይረክቦ ሰራቂ ድልዋኒክሙ ንበሩ ዘበላዕሉ ሀልዩ ኀበ ሀሎ ክርስቶስ ትርጉም: ለእግዚአብሔር ተገዙ ስሙንም ጥሩ ሥራውንም ለአሕዛብ ንገሯቸው ለስሙም ምስጋናን ስጡ /አቅርቡ/ ሰንበትን አክብሩ እውነትንም አድርጉ ብል የማያበላሸው ሌባም የማያገኘው በሰማያት ያለ መዝገብን ለእናንተ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Easter fasting weeks – Week 3

ምኩራብ (የዐቢይ ጾም ፫ኛ ሳምንት)የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምኩራብ በመባል ይጠራል ይህም ስያሜ የተሰጠው ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለቱ ከሠራው ሥራ አንጻር ነው፡፡ ለዛሬው ለትምህርታችን መነሻ የምናደርገው የቤትህ ቅናት በላኝ በሚል ይሆናል፡፡‹‹ቅንዓተ ቤትከ በልዓኒ›› የቤትህ ቅናት በላኝ፡፡ መዝ. 68(69) ፤10ቤት ሲባል ማደሪያ ወይንም ቤት ለእኛ ሁለንተናችን ነው ማለት ይቻላል:: ሰው ከድካም የሚያርፍበት በአጠቃላይ ቤት ብዙ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Easter fasting weeks – Week 1

ትርጕሙ ‹ከሰማየ ሰማያት የወረደ› ማለት ነው፡፡ ከሰማየ ሰማያት የወረደውን፣ ከድንግል ማርያም የተወለደውን በጥንት ስሙ ወልድ፣ ቃል በኋላ ስሙ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ አማኑኤል የተባለውን ሰው የኾነውን አምላክ ለማመስገን ርደቱን (ከሰማየ ሰማያት መውረዱን) ለመዘከር የሚጾም ጾም ነው፡፡ ጌታችን ጾመ ከማለት አስቀድሞ ከሰማየ ሰማያት መውረዱን ከድንግል ማርያም መወለዱን መናገር አስፈላጊ ነውና የመጀመሪያው ሳምንት ‹ዘወረደ› ተብሏል፡፡ ‹‹አንተ በሰማይ ወአንተ በምድር ወአንተ በባሕር ወአንተ በየብስ፤…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

Remembering the Battle of Adwa: A Beacon of Black Resilience and Unity

የአድዋ ጦርነትን በማስታወስ የጥቁር ፅናት እና የአንድነት ብርሃን በ1896 ከኢጣሊያ ወራሪዎች ጋር የተፋጠጡት የኢትዮጵያ ኃይሎች ጽናት፣ አንድነት እና ጀግንነት የአድዋ ጦርነት ማሳያ ነው።የመጀመሪያው ኢታሎ-ኢትዮጵያ ጦርነት ፍጻሜ የሆነው ይህ ጦርነት በታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው የታሪክ ወቅት ነበር። አንድ ትንሽ የአፍሪካ ሀገር ሉዓላዊነቷን ከቅኝ ግዛት ወረራዎች በተሳካ ሁኔታ ጠብቃለች። እሑድ መጋቢት 1 ቀን 1896 ዓ.ም በአድዋ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ

The people of Nineveh fasted for three days.

‹‹ጾመ ሰብአ ነነዌ፤ የነነዌ ሰዎች ጾም›› የሦስት ቀን ጾም የጾሙት በነነዌ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ናቸው፡፡ ከተማዋም (ነነዌ) በጤግሮስ ወንዝ ዳርቻ የምትገኝ ስትኾን መሥራቿም ናምሩድ ነው (ዘፍ.፲፥፲፩-፲፪)፡፡ ጥንታዊቷ የነነዌ ከተማ ለአሦር መነሻ የሆነች፤ እጅግ ሰፊና ያማረች፤ የቅጥሯ ርዝመትም ፲፪ ኪሎ ሜትር የሚሸፈን ነበር፡፡ በከተማዋ ንጉሡ ሰናክሬም ብዙ ሕንጻዎችን ገንብቶ ነበር (ዮናስ ፬፥፲፩)፡፡ በዚያ ዘመን የነበሩ የነነዌ…

Read More/ተጨማሪ ያንብቡ