Christ’s Crucifixion: An Examination by Medical Science
ስቅለተ ክርስቶስ፡ በሕክምና ሳይንስ ሲዳሰስ ይህ ጽሑፍ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእለተ ሐሙስ ማታ ጀምሮ እስከ እለተ ዓርብ ፍጻሜ ስቅለቱ ድረስ ያሉትን ኩነቶች ከወንጌል እየተመለከተ በሕክምና ሳይንስ መነጽርነት አብጠርጥሮ ይመረምራል፡፡ ጽሑፉን የጻፍኩት የዛሬ ሁለት ዓመት ቢሆንም፥ በየጊዜው ከሚወጡ መጽሐፍት እና የምርምር ውጤቶች አንጻር በመከለስ እንዲዳብር አድርጌዋለሁ። ጽሑፉ ቢረዝምም፥ የጌታችንን የስቅለት ህማም በሚገባ ለመረዳት ይጠቅማልና፥ ታግሳችሁ…